የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትራንስፖርትና የከተማ ልማት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢአቶ አሸናፊ ጋዕሚ
የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት የጥራት ሽልማት ተሸላሚ ሆኗል ይገባዋል።መሸለሙ ለድርድር የሚቀርብ አይደለም፡፡ በእርግጥም ይገባዋል፡፡ በመናበብ ክፍተቶችን እያረምን የመጣንበት ጉዳይ ስለነበረ ሁሉንም በቅርብ እንከታተለዋለን፡፡ ለዚህ ተቋም የተሰጠው የጥራት ሽልማት ያንስበት ይሆናል እንጂ አይበዛበትም፡፡ ድርጅቱ የጥራት ሽልማቱን ሲያገኝ የኮሚቴያችን አባላት በሙሉ ነው የተደሰትነው፡፡ የኛም ዓላማ ይኸው ነበር፡፡ ታግሎ ሰርቶ በህዝብ ተመስክሮለት የሚሸለም ድርጅት ነበር ማየት […]
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትራንስፖርትና የከተማ ልማት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢአቶ አሸናፊ ጋዕሚ Read More »









