Generated by All in One SEO v4.9.1.1, this is an llms.txt file, used by LLMs to index the site. # PSTS Public Service Transport Service ## Sitemaps - [XML Sitemap](https://psts.gov.et/sitemap.xml): Contains all public & indexable URLs for this website. ## Posts - [E-ticketing](https://psts.gov.et/?p=2899) - መነሻችንን ሜክሲኮ አደባባይ ስር ከሚገኝዉ ዋና ማዕከል አድርገን ፈጣን ዋይፋይ ንፁህ መፀዳጃ ቤት እና ሌሎች የእርስዎን ምቾት የሚጠብቁ አገልግሎቶች በተሟሉለት ዘመናዊ ባሶቻችን በየቀኑ ወደ ዉቢቷ ሃዋሳ ከተማ ጉዞ ማድረጋችንን ቀጥለናል ። በቀላሉ የትም ሳይንገላቱ የጥሪ ማዕከላችንን 9439 በመጠቀም አልያም ፐብሊክ ባስ የተሰኝዉን የሞባይል አፕልኬሽናችንን ስልክዎ ላይ በመጫን በኦንላይን የባስ ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ ! በተጨማሪም በቴሌብር - [እነሆ ትሩፋት](https://psts.gov.et/?p=2897) - የፐብሊክ ሰረቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ዋናውን መስሪያ ቤት ጨምሮ በአራቱም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚያለማቸው የጓሮ አትክልቶች ሰራተኞችን ተጠቃሚ በማድረግ ላይ ይገኛል።…እነሆ በረከት - [ዘመናዊ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ](https://psts.gov.et/?p=2895) - ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በቅርቡ አስገንብቶ ስራ ያስጀመረው የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ በትክክል ተምረው መንጃ ፍቃድ ለማግኘት የሚፈልጉትን አሽከርካሪዎች ብቻ ተቀብሎ በማሰልጠን ላይ ሲገኝ በሚሰጠው ልዩ ልዩ የቴዎሪና የተግባር ስልጠና በሰልጣኞች ዘንድ አድናቆትን ያገኘ ተቋም ሆኗል፡፡ “የተሸከርካሪ አደጋ በበዛባት ሀገራችን ተባብረንና ተረባርበን አደጋውን መከላከል ካልቻልን ውጤቱ የከፋ ይሆናል፡፡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙን የአደጋው መንስኤ አብዛኛው የአሽከርካሪው ችግር በመሆኑ አላማችን - [ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ስለሰላም ያስተላለፉት መልዕክት](https://psts.gov.et/?p=2893) - ሰላም እንደጦርነት ሁሉ ጀግንነት ይፈልጋል ፡፡ ሰላምን ለማምጣት ሁሉም ኃይል ከሰላም እጠቀማለሁ በሚል የሰላምን አስፈላጊነት መረዳት ጠቃሚ ያደርገዋል፡፡ የተሟላ አዎንታዊ ሰላምን ለማምጣት እንደሀገር የንግግርና የውይይት ሂደቶች ተጀምረዋል፡፡ ይህን ሂደት አጠናክሮ በማስቀጠል ዘላቂ ሰላምን እውን ማድረግ አስፈላጊ ያደርገዋል፡፡ - [የዋጋ ንረትን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከተናገሩት](https://psts.gov.et/?p=2891) - • ኢትዮጵያ ውስጥ ያጋጠመው ንረት፣ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች እየጎዳ መሆኑን በጽኑ እንገነዘባለን፤ ችግሩ ላለፉት 20 ዓመታት የማያቋርጥ የዋጋ ንረት በመፈጠሩ የመጣነው፡፡ • በተጨማሪም ሸማች እና አምራች መካከል ያለውን ክፍተት ማስተካከል አልተቻለም፤ ጦርነት፣ ድርቅ፣ የአጋር አካላት እርዳታ መቀነስ እና ወደ ከተማ ፍልሰት መጨመር ዋና ዋና ምክንያች ናቸው፡፡ • እየተተገበሩ የሚገኙ መፍትሄዎች፥ የምርት አቅርቦት ላይ በስፋት - [የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ነው](https://psts.gov.et/?p=2889) - በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በ4ቱም ቅርንጫፎች ለሚገኙ ባስ ካፒቴኖችስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ የአገልግሎቱን መሪ ቃል የዜሮ አደጋ ተግባራዊ ለማድረግና አሽከርካሪዎች አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከርና በማሽከርከር ስነ ባህሪ ዙሪያ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው። አደጋን ተከላክለው የሚያሽከረክሩ አሽክርካሪዎች በአሽከርከሪነት በሙያ ውስጥ ማሰማራት ህብረተሰቡን ከመንገድ ትራፊክ ለመጠበቅ ጉልህ ድርሻ እንዳለውም ተገልጸዋል፡፡ ከመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልገሎት በመጡ ባለሙያ ስልጠናው እየተሰጠ - [የካይዘን ስልጠና](https://psts.gov.et/?p=2873) - ለፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልገሎት ሰራተኞች የካይዘን ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናውን የሰጡት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጎርፉ ጌታቸው እንዳሉት “ካይዘንን በአገልግሎታችን ውስጥ መተግበራችን ለስራችን መሳካትና አስተዋጽኦ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡ በመሆኑም ስልጠናውን መውሰዱ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ የስራ ክፍል የወሰደውን ስልጠና በተግባር ማሳየት እንዳለበትና በተጨማሪም ስራው መሰራቱን ክትትል መደረግ እንዳለበት ለሰልጣኞች ገልጸዋል፡፡ሰልጣኞችም ስልጠናው በጣም ጥሩ መሆኑንና እንደተደሰቱበትም - ["እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ"](https://psts.gov.et/?p=2821) - በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ተከበረ በሀገራችን ለ47ተኛ ጊዜ ‘’ የእህቴ ጠባቂ ነኝ’’እንዲሁም በአለም አቀፍ ለ112ተኛ ጊዜ ‘’INNOVATION AND TECHNOLOGY FOR GENDER EQUALITY’’ በሚል መሪ ቃል በአገልግሎቱ አመራሮችና ሰራተኞች ተከብረዋል። የአገልግሎቱ የስርዓተ ጾታና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ታደሰ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳታፊነት ለማረጋገጥ ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ እና ’’ሴትን ማክበር የዘመናዊነት መገለጫ - [ስምምነት ተፈረመ](https://psts.gov.et/?p=2809) - የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ISO 4501፡2018 የስራ ላይ ሙያ ደህንነት ስራ አመራርን ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር ተፈራረመ። ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎትን በመወከል ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ ስምምነቱን የፈረሙ ሲሆን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሠረት በቀለ ደግሞ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩትን ወክለው ፊርማቸውን አኑረዋል። - [“ከአውቶቡሱ ምቾት …. የሰራተኞቹ ታማኝኘት….. አላህ ይስጥልን”](https://psts.gov.et/?p=2765) - ወጣት ኢክረም ድሌ *********//********* ኢክረም ድል ትባላለች ።የጅማ ነዋሪ ናት። ጉዳይ ይገጥማትና ከጅማ ወደ አዲስ አበባ በአዲሱ ጥራትና ብቃት ባለው የፐብሊክ ሰርቪስ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ ተሳፍራ ትመጣለች። “ምቾት ያለው ዋይፋይና መፀዳጃ የተገጠመለት ፣ደህንነቱ አስተማማኝ በሆነው የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ለመጓዝ ፍላጎቴ ስለሆነ መርጬ ነው የተሳፈርኩት፡፡” የምትለው ኢክረም በአውቶቡሱ ምቾት ፣በአሽከርካሪው እርጋታ ፣በጉዞ አስተናጋጇ ትህትና ታጅባ አዲስ - [ታማኝነት በተግባር](https://psts.gov.et/?p=2722) - የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንሰፖርት አገልግሎት የመስተንገዶ ሰራተኛ ያገኘችውን ስማርት ሳምሰንግ ሞባይል ለባለቤቱ መለሰች። **********//********** በአገልግሎቱ የአገር አቋራጭ መኪና የጎን ቁጥሩ 9021 ከሚዛን ወደ ጅማ በመጓዝ ላይ የነበሩት አቶ ውጅማ ታንቁ ስልካቸውን መኪናው ላይ ጥለው በመውረዳቸው የመስተንግዶ ሰራተኛ የሆነችው ወጣት ጤናዬ ተሻገር ስልኩን በማግኘቷ ለባለቤቱ መመለሷ ተገልፀዋል፡፡ የስልኩ ባለቤትም “ስልኬን አገኘዋለሁ ብዩ አላሰብኩም ነበር ታማኟ አስተናጋጅ ግን - [‹‹የፀረ ሙስናን ትግል በጋራ እንስራ››](https://psts.gov.et/?p=2715) - በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የፀረ ሙስና ቀንን ተከበረ፡፡ *******************,,,, የድህነት በሽታና እንደሀገር አክሳሪ መሆኑን በመገንዘብ ሙስና ጠል ትውልድ እንዲፈጠር በማሰብ አገልግሎቱ በዓሉን አክብሯል፡፡ በአሉን በመክፈቻ ንግግር የከፈቱት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ ሙስና የገንዘብ ብቻ ሳይሆን የአገልግሎት አሰጣጥና የአሰራር ወገንተኝነተን ያካተተ በመሆኑ ሁላችንም ህዝብን ስናገለግል በተሰማራንበት የስራ ድርሻ ሙስና የሀገርን ኢኮኖሚ የትውልድን ራዕይ የዜጋን - [“ኢትዮጵያ...ዘላቂ ሰላማችንን ገንብተን በእኩልነትና በአንድነት የምንኖርባት ሀገር ናት፡፡” ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ](https://psts.gov.et/?p=2700) - የብዙዎች ሀገር ናት፡፡ የሺ ዓመታት ደማቅ ታሪክ ያላት የአብሮነታችንና የመቻቻል ሀገር ኢትዮጵያ፡፡ በህብር ቀለማት የደመቀች ህዝቦቿን ያስተሳሰረው ድርብ ገመድ ለዓመታት የፀና የብዙ ሀገራት ተምሳሌት የነበረች የሆነች ሀገር ኢትዮጵያ ፡፡ “የሀገር ውስጥና የውጪ ባላንጣዎቿ ለዓመታት በፅናት የታሰረ በአብሮነት ህያው የሆነ ታሪኳን ለማፍረስ ለወትሮ ጅምሮ ያለመታከት ያለ እረፍት የደከሙባት ግን በጀግኖች ልጂቿ ፅኑ ክንድ እና እሳት ረመጥ - [ሰሌዳን በቴክኖሎጂ…………](https://psts.gov.et/?p=2687) - የተሸከርካሪ ሰሌዳን የማምረትና የማሰራጨት ኃላፊነት ከትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በውክልና ተረክቦ ስራውን በማከናወን ላይ ያለው ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሰሌዳ ማምረቻ መሳሪያዎች ከጀርመን ሀገር በማስመጣት ፍጥነትና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ኤሪክ ኤች ኤጂ ከተባለው ታዋቂ የጀርመን ሀገር የሰሌዳ ማሽን አምራች ከሆነው ድርጅት ወደ ሀገር ውስጥ ገብቶ ስራ የጀመረው ማሽን በጥራትና በፍጥነቱ እንዲሁም በቴክኖሎጂ ግብአቱ - [ለራስና ለወገን ህይወት ዋጋ የምንሰጥ ከሆንን የትራፊክ አደጋን መከላከል እንችላለን፡፡](https://psts.gov.et/?p=2684) - አቶ ተስፋዬ ገዳሙ የደቡብ አገልግሎት መስጫ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ *********,,,,*********,,,, “የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ በሀገራችን ልንከላከለው ያልቻልነው ችግር ሆኖ እስካሁን የሚቀጥለው ለህይወት ዋጋ ባለመስጠታችን ነው፡፡ አሽከርካሪ ብዙ የስሜት ህዋሳት ሊኖሩት የሚገባ ዙሪያ ገባውን በትኩረት መመልከት የሚችል ለራሱና ለወገኖቹ የማይተካ ህይወት እንዲሁም ለሀገርና ለድርጅቱ ንብረት ሀሳብና ተቆርቋሪ መሆን ይኖርበታል፡፡ እነዚህን አንኳር ነጥቦች ችላ ያለ ጊዜ - [“ደሴ - ባህርዳር - አርባምንጭ“](https://psts.gov.et/?p=2535) - ከለሊቱ 10፡30 የደሴ የባህርዳርና የአርባ ምንጭ ተሳፋሪዎቻችን ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት ለጉዞ ዝግጁ ሆነው በመግባት ላይ ናቸው ፡፡ በቀልጣፋ የስምሪት አስተናጋጆች ሻንጣቸው ተጭኖ የወንበር ቁጥራቸውን በትኬቱ መሠረት ተነግሯቸው ተቀምጠዋል፡፡ “የአውቶቡሱ ምቾት ልዩ ነው እውነትም የምድር በራሪ” አሉ አንድ በዕድሜ ጠና ያሉ ተሳፋሪ በሞባይላቸው በአውቶቡሱ ዋይፋይ - [የተሽከርካሪ መለያን /ታርጋ/ በተመለከተ](https://psts.gov.et/?p=2523) - ከክልል እና ከአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለሚመጡ ባለጉዳዮች ለተበላሸ ታርጋን ለመለወጥ የሚመጡ ደንበኞች ማሟላት የሚገባቸው 1. ሊብሬ ዋናና ኮፒ 2. የታደሰ መታወቂያ ዋናና ኮፒ 3. ውክልና ዋናና ኮፒ 4. የትራንስፖርት ቢሮ ደብዳቤ 5. ሊብሬ ባንክ የተያዘ ከሆነ የባንክ ደብዳቤና ሊብሬ ኮፒ የጠፋ ታርጋን ለማውጣት የሚመጡ ደንበኞች ማሟላት የሚገባቸው 1. የትራንስፖርት ቢሮ ደብዳቤ 2. ሊብሬ ዋናና - [የማይተካ ህይወቱን ለሰጠን መከላከያ ሰራዊታችን የሚተካ ደማችን/የፍቅር ስጦታ/ ሰጥተናል።እናመሰግናለን](https://psts.gov.et/?p=2521) - [እንኳን አደረሳችሁ](https://psts.gov.et/?p=2510) - “አዲሱ 2015 ዓ.ም የፀጋ፣የበረከት፣የሰላምና የብልፅግና ይሁን፡፡ ሀገራችን ከችግር ተላቃ ህዝባችን ከፀብ ከሰቀቀንና ከስጋት የሚላቀቅበት የድልና የበረከት ዘመን ይሁን፡፡” የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ ሁሌም አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር እንደሚያደርጉት ሁሉ በዋናው መስሪያ ቤት በሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች በመዘዋወር የመልካም ምኞት መግለጫ ካርድና በተስፋ የታጀበ “አዲስ ዓመት ድርጅታችን ካስመዘገበው ውጤት - [“አድናቆት ተችሮታል”](https://psts.gov.et/?p=2503) - የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በቅርቡ ያስመረታቸውን ልዩ ሀገር አቋራጭ ኤክስፕረስ አውቶቡሶች በሚኒስትሮች አድናቆት ተቸረው፡፡ ጳጉሜ 2/2014 ዓ.ም በአምራቾች ቀን በኢግዚብሽን ማዕከል በተካሄደበት እለት ኤግዚብሽን ላይ ተሳታፊ የነበረው ድርጅታችን ይዞ ከቀረባቸው አገልግሎቶችና ምርቶቹ መካከል አርቴፊሻል ኢንተለጀንሲ የተገጠመለትና በርካታ ለየት ያሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ያረፉበትን ልዩ አውቶቡስ ነበረ ፡፡ በእለቱ የክብር እንግዳ በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትር በክቡር በአቶ አህመድ - [“በጎነት ለሀገር ብልፅግና”](https://psts.gov.et/?p=2496) - "በጎነት ለራስ ነው። በጎነት ለተቋም ነው ።በጎነት ለሀገር ነው፡፡ ሰው በጎ ሲሆን ያለውን ይከፍላል፣ ሰው በጎ ሲሆን ያጣውን ይጎበኛል፣ ሰው በጎ ሲሆን የሌለውን ይረዳል፣ የተከፋውን ያፅናናል፣ የታመመውን ይጠይቃል። ዜጋ በጎ ሲሆን ሀገር በጎ ትሆናለች፣ ብልፅግና ከበጎ ጋር አብሮ አለ ።ሁሉም በጎ ከሆነ ሀገር ከብለፅግና ማማ ላይ ከፍ ትላለች ።ዛሬ ለዚህ ነው ድርጅታችን ካለው ውስን በጀት - [ሴት ሰራተኞች](https://psts.gov.et/?p=2491) - በሀገር አቀፍ ደረጃ የተከናወነውን የአረንጓዴ ልማት ለመደገፍ ከአገልግሎ ሰራተኞች ጋር ከተከሉት ችግኝ ባሻገር የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ሴት ሠራተኞች ብቻ ተሳታፊ የሆኑበት የችግኝ ተከላ ተከናወነ፡፡ በአንድነት ፓርክ በተከናወነውን የችግኝ ተከላ ከአንድ ሺህ በላይ ችግኞችን መትከል መቻሉን የገለፁት የድርጅቱ የስርዓተ ፆታና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ኃላፊ ተወካይ ወ/ሮ ወይንሸት ኪዳነማርያም “መትከል ብቻ ሳይሆን የተከልነውን ተንከባክበን ለማሳደግ ቃል - [መሴ ኦያያ!](https://psts.gov.et/?p=2474) - ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ፣ የብስራት FM መስራችና ባለቤት ጋዜጠኛ መሰለ መንግስቱ (መሴ) ወደ ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ጎራ ብሎ አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴዎችን ጎብኝቷል፡፡ በተለይ በቅርቡ ልዩ ሀገር አቋራጭ ትራንስፖርት ለመስጠት ተመርተው ዝግጁ የሆኑ አውቶቡሶችን የጎበኘው ጋዜጠኛ መሰለ መንግስቱ በሰለጠኑት ሀገራት ያያቸውን ማቀዝቀዣ፣ መፀዳጃ፣ቻርጀርና ዋይፋይ እንዲሁም አርቴፊሻል ኢንተለጀንት የተገጠመላቸውን አውቶቡሶች መጎብኘት በመቻሉ እጅግ እንደተደሰተና ኩራት እንደተሰማው ገልጿል፡፡ - [የሚኒስትሮቹ ጉብኝት](https://psts.gov.et/?p=2446) - የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታዎች የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎትን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ፡፡ በድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ ማብራሪያ የተጀመረው የሚኒስቴሮቹ ጉብኝት በተለይ በቅርቡ ተመርተው አገልግሎት መስጠት የሚጀምሩትን ልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶቡሶች ጎብኝተዋል፡፡ “ልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶቡሶቹ በተለይ አደጋን ተከላክሎ ለማሽከርከር የሚያስችሉ፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተገጠመላቸው ፣አሽከርካሪው ለአደጋ የሚያጋልጡ ተግባራት ሲፈፀሙ ቀጥታ ለተቆጣጣሪው አካል ሪፖርት የሚያደርጉ - [ደስስስስስ ብሎናል](https://psts.gov.et/?p=2443) - [#Ethiopia! Great stuff launching electric car adoption for a sustainable development!](https://psts.gov.et/?p=2439) - የኢትዮጵያ የትራንስፖትት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎችን በሀገር አቀፍ ደረጃ የማስተዋወቂያ መድረክ እና 60 ተሽከርካሪዎችን በ40 የቻርጂንግ ማእከላት በመታገዝ ለ1ወር ያዘጋጀዉን የነፃ ትራንስፖርት አገልግሎት አስጀምሯል፡፡ ተቋሙ እያደገ የመጣዉን የነዳጅ ተጠቃሚነት አማራጭ የሀይል ምንጭ በሚጠቀሙ እና ለአካባቢ ተስማሚ በሆኑ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ለመተካት እየሰራም ይገኛል፡፡ በዚህም ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር አገራችን ያላትን ሰፊ የታዳሽ ሀይል አቅም እያደገ - [የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ዘመናዊ ሃገር አቋራጭ አውቶብሶች ተረከበ](https://psts.gov.et/?p=2435) - በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዳስትሪ ያመረታቸውን ዘመናዊ ሃገር አቋራጭ አውቶብሶችን በዛሬው እለት ለፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት አስረከበ። በእለቱም የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር እና የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር አብርሀም በላይ እንደተናገሩት የምርቶችን ጥራት በማሳደግ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪነታችንን ማሳደግ አለብን ብለዋል። የትራንስፖርት እና የሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ እንደገለፁት፤ በቀጣይ ከግሩፑ ጋር - [ጀምረናል](https://psts.gov.et/?p=2428) - የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰራተኞችና አመራር አባላት ዛሬ ሰኔ 20 አረንጓዴ አሻራችን ማኖር ጀምረናል።ይቀጥላል - [ውይይት ተካሄደ](https://psts.gov.et/?p=2426) - ከቢሾፍቱ፣ ከሰንዳፋ፣ከጫንጮ፣ ከሆታ፣ ከሱሉልታና ከሌሎች ከአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ተተቃሚዎች የአውቶቡስ አስተባባሪዎች ተወካዮች ከፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የማኔጅመንት አባላት ጋር በአገልግሎት አሰጣጡ ዙሪያ ውይት አካሄዱ፡፡ ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የአገልግሎት ዋና ዳይክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ “አዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞች የትራንስፖርት ተጠቃሚ ተወካዮች ዘወትር አገልግሎት አሰጣጣችን የተሳካ - [“የሰው ወርቅ አያደምቅ"](https://psts.gov.et/?p=2415) - ጠዋት በማለዳ ባስ ካፒቴን ሳሙኤል ተስፋዬ የጎን ቁጥር 5071 እያሽከረከሩ በርካታ የፐብሊክ ሰርቪስ ተሳፋሪዎችን አሳፍረው ከሱሉልታ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ ነበሩ፡፡ በእለቱ መምህር ታደሰ ጌታቸው ወደ ሚያስተምሩበት ፀሐይ ጮራ ትምህርት ቤት የሚያስተምሩትን ትምህርት በመንገድ ላይ እየከለሱ ተጉዘው ትምህርት ቤታቸው ደረሱና ወረዱ፡፡ ግን ሞባይላቸውን ከኪሳቸው ሲፈልጉት የለም፡፡ “ከመደንገጤ የተነሳ የት እንደጣልኩት ለመገመት እንኳን ተቸግሬ ነበር፡፡ - [ክብርት ሚንስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ብሔራዊ የታለመ የነዳጅ ድጎማ ማስተግበሪያ ስርአትን ተመለከቱ፤](https://psts.gov.et/?p=2401) - አዲስ አበባ ሰኔ 3 ቀን 2014 ዓ.ም፡ በቅርቡ ተግባራዊ የሚሆነውን ብሔራዊ የታለመ የነዳጅ ድጎማ ስርዓትን የሚያግዘው ማስተግበሪያ በተሽከርካሪዎች ላይ የሙከራ ትግባራ ሂደቱ በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚንስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በአዲስ አበባ በፐብሊክ ሰርቪስ አገልግሎት የከተማ ታክሲ አገልግሎት በሚሰጡ ተሽከርካዎች ላይ የብሔራዊ የታለመ የነዳጅ ድጎማ ስርዓት ማስተግበሪያን ተግባራዊ የስራ ሂደትን ተመልክተዋል፡፡ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚንስቴርና - [የቦርድ አባላት ጉብኝት](https://psts.gov.et/?p=2396) - የሚሰሙ ዜናዎች ሁሉ ያማሉ ፡፡ በተለይ ጠዋት በማለዳ በራዲዮ የሚሰማው ዜና የሞት መርዶ ከማስደንገጥ አልፎ በመንገድ ላይ ለመጓዝ ያስፈራል፡፡ የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ ዜጎቻችንን በየመንገዱ እያስቀረ ነው፡፡ጨቅላ ህፃናትን ከነደብተራቸው፣ አውንቶችን ከነበትራቸው ፣ጉሊት ነጋዴዎችን ከነሸቀጣቸው ፣ዘናጩንም ባመረ መኪናው ከነከረቫቱ ….. ሁሉም እንደወጣ ይቀራል፡፡ “ለምን ብለን ስላልጠየቅን ወይም አይተን እንዳላየ ስለሆንን ይህ መአት እየወረደብን ነው፡፡ ሰርተው ለሀገርና - [የቦርድ አባላት ጉብኝት](https://psts.gov.et/?p=2388) - የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የስራ አመራር ቦርድ አባላት በድርጅቱ ውስጥ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ ፡፡ ለቦርድ አባላቱ የሚያዝያ ወር የስራ አፈፃፀምን በተመለከተ ገለፃ የተደረገላቸው ሲሆን የወሩ አፈፃፀም በከፍተኛ ሁኔታ የተከናወነ መሆኑን ገምግመዋል፡፡ የስራ አመራር ቦርድ አባላቱ ድርጅቱ የስራ አካባቢን ምቹ ለማድረግ እያደረገ ያለውን ጥረት ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ገንቢ አስተያየታቸውንም ሰጥተዋል። የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ፣ የሠራተኞች የጨቅላ ህፃናት ማቆያ - [የድርጅት ስያሜ ለውጥ](https://psts.gov.et/?p=2378) - በርካታ የድርጅታችን ደንበኞችና አገልግሎት ፈላጊዎች አዲሱን የድርጅታችንን ስያሜ ባለማወቅ የምትልኩልን ደብዳቤ እየተመለሰ በመሆኑ ቀደም ሲል "ፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት" ይባል የነበረው የድርጅታችን ስያሜ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በሚል መተካቱን እያሳወቅን በቀድሞ ስያሜያችን የሚላክልንን ደብዳቤ የማንቀበል መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት - [የተሸከርካሪ ሚዛን አገልግሎት](https://psts.gov.et/?p=2375) - ቀደም ሲል በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ይሰጥ የነበረው የተሸከርካሪ ሚዛን አገልግሎት በአዲስ መልክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ፡፡የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተሸከርካሪ ሚዛን አገልግሎት መስጠትን ከትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በውክልና ወስዶ ከግንቦት 19/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለደንበኞች አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡በመሆኑም ቀደም ሲል አገልግሎቱ ይሰጥበት በነበረው መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ወደ 24 በሚወስደው መታጠፊያ በሚገኘው አገልግሎት መስጫ በመሄድ በተመጣጣኝ ዋጋ አገልግሎቱን - [እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የ2014 በጀት ዓመት የ10 ወር የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡](https://psts.gov.et/?p=2370) - አዲስ አበባ ግንቦት 19 ቀን 2014፡ ሪፖርቱን ለተከበረው ምክር ቤት ያቀረቡት የትራንስፖርና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የዘርፉን ዋነኛ ተልዕኮ ከማሳካት አኳያ ባለፉት አስር ወራት የተከናወኑ የቁልፍ እና አበይት ተግባራት አፈፃፀምን በዝርዘር አቅርበዋል፡፡ በትራንስፖርተና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የሎጂስቲክስ ዘርፍ፣ የባቡር ትራንስፖርትና የአቪዩሽን ዘርፍን በተመለከተ ለተከበረው ምክር ቤት ዝርዝር ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ክብርት ሚንስትር - [የኮማንድ ፖስት ውይይት](https://psts.gov.et/?p=2365) - የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የድርጅቱን ስራ በተሳካ አካሄድ ለመምራት ከተለያዩ ተቋማት ተወጣጥተው ለድርጅቱ ከፍተኛ እገዛ በማድረግ ላይ ካሉ የኮማንድ ፖስት አባላት ጋር በሚያዝያ ወር የስራ አፈጣጠም ዙሪያ ተወያዩ ።“የኮማንድ ፖስቱ አባላት እንደ ድርጅቱ ሰራተኞች በባለቤትነት ስሜት የትራንስፖርት አገልግሎቱን በመከታተልና በመቆጣጠር እየሰጡ ያለው ድጋፍ ለድርጅቱ ስኬት መሠረት ነው፣ ለዚህም ድርጅቱ እጅግ ያመሰግናችኋል፡፡” በማለት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት - [ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ፤](https://psts.gov.et/?p=2359) - ግንቦት 16 ቀን 2014 (ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄና ከአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ጋር በሚኒስቴር መ/ቤቱ ጽ/ቤት ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸው በአቬይሽንና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ ኩራት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚንስቴር መ/ቤታችን ጋር - [የግንዛቤ ማስጨበጫ](https://psts.gov.et/?p=2355) - የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በቅርቡ ከድርጅቱ ሠራተኛ ማህበር ጋር ባደረገው ምክክርና ውይይት ስራ ላይ ተሸሽሎ በዋለው የህብረት ስምምነት ዙሪያ ለደቡብና ሰሜን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች የግንዛቤ ማዳበሪያ ውይይት አደረገ፡፡ቀደም ሲል ይታዩ የነበሩ የአሰራር ክፍተቶችን በማረምና ለሠራተኛው ጥቅም የሚሰጡ እንዲሁም ድርጅቱን ወደ ላቀ ደረጃ ይደርስ ዘንድ የሰራተኛውን ተሳትፎ ለማጎልበት ሀሳቦች በተካተቱበትና በተሻሻለው የህብረት ስምምነት ዙሪያ ውይይት ተደርጓል፡፡ - [አደጋን ለመከላከል](https://psts.gov.et/?p=2351) - በሀገራችን ከጊዜ ወደ ጊዜ በሚፈለገው መጠን ሊቀንስ ያልቻለውን የመንገድ ላይ የተሸከርካሪ አደጋ በድርጅቱ ውስጥ ለመቅረፍ የሚያስችል የጋራ ምክክር በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ተካሂዷል፡፡በዘርፉ ልምድ ባላቸው የአዲስ አበባ የትራፊክ ፖሊስ በመጡ አባላት በተመራው ውይይት ላይ ከሰሜንና ከደቡብ ቅርንጫፍ የተወጣጡ ባሰ ካፒቴኖች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ በውይይቱም ወቅት አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከር በአደጋው የሚደርሰውን ሞትና የአካል ጉዳት እንዲሁም የንብረት ውድመት - [ዲጅታል የሀብት ምዝገባ](https://psts.gov.et/?p=2348) - የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የስነምግባርና ፀረ ሙስና ጽ/ቤት የድርጅቱን አመራሩና ሰራኞች ዲጂታል የሀብት ምዝገባ ከግንቦት ወር ጀምሮ በመከናወን ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ በተገኙበት የምዝገባው ሂደት ያለበት ደረጃ የተገመገመ ሲሆን በቀጣይ በየቅርንጫፉ ጽ/ቤት በስፋት ሚከናወን መሆኑ ተገልጿል፡፡ - [ታማኝኘት ባህላችን ሆኖ ቀጥሏል](https://psts.gov.et/?p=2296) - በልደታ ክፍለ ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ቡድን መሪ ሆኖ በማገልገል ላይ ያለው አቶ ሰለሞን ገበየሁ ግንቦት 4 /2014 ዓ.ም ስራ ውሎ ወደ ቤቱ ለመሄድ ከአየር ጤና የጎን ቁጥሩ 8073 በሆነው የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት አውቶቡስ ጉዞ ይጀምራል፡፡ “ስሰራ ውዬ ደክሞኝ ነበር ሌሎች ዕቃዎችን ይዤ ስለነበር ላፕቶፕ የያዘ ሻንጣዬን አውቶብስ ውስጥ ጥዬው ወረድኩ፡፡ ጥዬው መውረዴን ያወኩት ከሰዓታት - [ERP የማስጀመሪያ መርሃ ግብር](https://psts.gov.et/?p=2291) - የድርጅቱን አጠቃላይ ስራ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ አሰራር ለማዘመን የሚያስችል ERP /Enterprise Resource planning/ አተገባበርን በስራ ላይ ለማዋል የሚያስችል የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተከናወነ፡፡የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ኤክሲድ ከተባለው ድርጅት ጋር በገባው ውል መሠረት የድርጅቱን አጠቃላይ አሰራር ወደ ላቀ የቴክኖሎጂ አተገባበር የሚያሳድግና ስራቸው ግድ ከሚላቸው የስራ ሂደቶች በስተቀር ወረቀት አልባ አሰራርን እውን የማደረግ አብይ አላማ አለው፡፡የማስጀመሪያ መርሃ ግብሩን - [“ከጓሮ እሸት ቀጥፎ በእጅ ይዞ ነው እንጂ”](https://psts.gov.et/?p=2286) - በድርጅታችን በአራቱም ቅርንጫፍ ያሉ ክፍት ቦታዎች ጦም እንዳያድሩ ተደርገዋል፡፡ መሬቱን ለጓሮ እርሻ ተስማሚ እንዲሆን አድርጎ ያስተካከለው ሠራተኛው ነው፡፡ መትከልና ማረም ሁሌም የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖረተ ሠራተኛው ስራ ነው፡፡ እናም ጎመን ፣ሰላጣ ፣ድንች ቲማቲም ወ.ዘ.ተ ደርሶ ከጓሮ እሸት እየተለቀመ መልሶ ለሰራኛው ይታደላል፡፡ምርቱም ለሰራተኛው ክበብ እየቀረበ በአነስተኛ ዋጋ መልሶ ለሰራተኛው ይሸጣል፡፡ በቅርንጫፎች መካከልም ፉክክሩ የጦፈ ነው፡፡ “እውነት ግን - [ታማኙ ባስ ካፒቴን](https://psts.gov.et/?p=2281) - ወጣት ኪሩቤል ጉታ ይባላል፡፡ የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ባለሙያ ነው፡፡ እንደተለመደው ሁሉ ወደ ቤት ለመሄድ የሚጠቀመውን የፐብሊክ ሰርቪስ አውቶቡስ የጎን ቁጥር 6053 አውቶቡስ ይዞ አርብ መጋቢት 23/2014 ወደ ቤቱ ይጓዛል፡፡ “የኛ ስራ እንደሚታወቀው አድካሚ ነው። በዕለቱ ደክሞኝ ነበር ላፕቶፔንና ሌሎች ንብረቶችን መቀመጫው ላይ እንዳደረግሁት ሳር ቤት ጥየው ወረድኩ” ይላል የጤና ባለሙያው ኪሩቤል ጉታ።ድንገት አውቶቡሱን - [ከወንድም እህቶቻችን ጋር ማእድ ተጋርተናል](https://psts.gov.et/?p=2276) - [ልምድ ልውውጥ ከዙምባቡዌ](https://psts.gov.et/?p=2271) - ዘጠኝ የዩቶንግ ካምፓኒ የደንበኞች ልዑካን ቡድን አባላት በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በመገኘት የስራ ላይ የልምድ ልውውጥ አደረጉ፡፡የልዑካን ቡድኑን ተቀብለው የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የድርጅቱ የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ፉፋ “የምንሰራውን ስራ ለመመልከትና የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ድርጅታችንን መርጣችሁ ከዙምባብዌ በመምጣታችሁ ትልቅ ክብርና ኩራት ይሰማናል” ካሉ በኋላ “በምናደርገው የጋራ ቆይታ ከእናንተም የላቀ ልምድ እንደምናገኝ - [በአዲስ አበባ ዕለት ለተሽከርካሪዎች የሚዘጉ መንገዶች!](https://psts.gov.et/?p=2269) - በአዲስ አበባ ሚያዚያ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከሚካሄደው ታላቁ የኢፍጣር ፕሮግራም ጋር ተያይዞ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከቅዱስ ኡራኤል አካባቢ ጀምሮ እስከ መስቀል አደባባይ እና በዙሪያዋ የሚገኙ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደሚሆኑ የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል።በዚህም መሰረት፦• ከመገናኛ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ሀያ ሁለት ወይም ዘሪሁን ህንፃ አካባቢ ዝግ ይደረጋል፣• - [ውይይት ተካሄደ](https://psts.gov.et/?p=2264) - የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የማኔጅመንት አባላት ከአገልግቱ ሠራተኞች ጋር አጠቃላይ የስራ ውይይት አካሄዱ ፡፡ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ “ድርጅቱ በየጊዜው ለሚያገኘው የአገልግሎት ጥራት ሽልማትና ከተጠቃሚው ለሚሰጠው በጎ ምላሽ አጠቃላይ የድርጅቱ ሠራተኞች በተለይ ደግሞ ከትራንስፖርት ተጠቃሚዎች ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት የሚያደርጉት ባስ ካፒቴኖችና የአገልግሎት ክፍያ ተቀባዮች ከፍተኛ ድርሻ አላቸው፡፡” ካሉ በኋላ “በ2014 የበጀት - [እንኳን አደረሳችሁ](https://psts.gov.et/?p=2244) - “ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርኀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።"ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ በየቢሮ በመዘዋወር ለድርጅቱ ሰራተኞች መልካም ምኞታችን ገልጸዋል። - [የሀዘን መግለጫ](https://psts.gov.et/?p=2235) - የድርጅታችን የኮማንድ ፖስት አባል በመሆን ለረጅም ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩትን የአቶ ሞገስ መድፉን ድንገተኛ ህልፈት የሰማነው በታላቅ ድንጋጤ ነው፡፡ አቶ ሞገስ መድፉ የድርጅታችን የትራንስፖርት አገልግሎት የተሳካ ይሆን ዘንድ የትራንስፖርት ተጠቃሚዎችን በማስተባባርና ጠቃሚ ሀሳቦችን ለድርጅቱ በማቅረብ ያደረጉት አስተዋፅኦ እጅግ ከፍተኛ ነበር ፡፡በወንድማችን ድንገተኛ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው ሁሉ መጽናናትን ይሰጥልን ዘንድ እንመኛለን፡፡ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት - [ውይይት ተካሄደ](https://psts.gov.et/?p=2233) - የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የ2014 የሦስተኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለባለድርሻ አካላት አቅርቦ በአፈጻጸሙ ላይ ውይይትና ምክክር ተደረገበት ፡፡ከሁሉም አውቶቡሶች የትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ ተወካይ አስተባባሪዎች ተሳታፊ የሆኑበትን የውይይት መድረክ በንግግር የከፈቱት የትራንስፖርት ኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ፉፋ "የህዝብ ክንፍ ድርጅት አገልግሎት መሰጠት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የህዝብ ክንፍ አባላትና አስተባባሪዎች ሁሌም በሚዘጋጀው መድረክ - [ውይይት ተካሄደ](https://psts.gov.et/?p=2231) - የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የ2014 የሦስተኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለባለድርሻ አካላት አቅርቦ በአፈጻጸሙ ላይ ውይይትና ምክክር ተደረገበት ፡፡ከሁሉም አውቶቡሶች የትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ ተወካይ አስተባባሪዎች ተሳታፊ የሆኑበትን የውይይት መድረክ በንግግር የከፈቱት የትራንስፖርት ኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ፉፋ "የህዝብ ክንፍ ድርጅት አገልግሎት መሰጠት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የህዝብ ክንፍ አባላትና አስተባባሪዎች ሁሌም በሚዘጋጀው መድረክ - [ስልጠና ተሰጠ](https://psts.gov.et/?p=2220) - የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርተ አገልግሎት ድርጅት የሚፈጠሩ የተሸከርካሪ አደጋዎችን አደጋን ተከላክሎ የማሽከርከር ስልጠና ከአዲስ አበባ ትራፊክ ፖሊስ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ለባስ ካፒቴኖች (ለአውቶቡስ አሽከርካሪዎቻችን) ሰጠ፡፡ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የትራንስፖርት ኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ፉፋ “ድርጅቱ የዜሮ አደጋ ራዕይ ተግባራዊ የሚሆነው የመንገድ ላይ ህግና ደንብን በማክበር በመሆኑ ሁሌም መወያየት መነጋገርና ግንዛቤን ማሳደግ ያስፈልጋል፡፡ ሁሉም ከድርጅቱ ጎን - [ውይይት ተካሄደ](https://psts.gov.et/?p=2213) - በሀገሪቱ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን የተሸከርካሪ ሰሌዳ አሰጣጥና ምትክ ማውጣት ስርተን ወጥና የተሳለጠ ለማድረግ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ ፡፡የተሸከርካሪ ሰሌዳ መስጠትን ከትራንስፖትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በውክልና ወስዶ በማከናወን ላይ ባለው የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በተዘጋጀውና የክልል ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊዎችና የሚመለከታቸው አካላት ተሳታፊ በሆኑበት የቪዲዮ ኮንፍረስ ላይ የሰሌዳ አምርቶ መስጠት ከጀመረበት ከህዳር 2014 - መጋቢት 2014 ድረስ ክልሎች ምን - [የዘጠኝ ወር ግምገማ](https://psts.gov.et/?p=2208) - የደቡብና የምስራቅ ቅርንጫፍ አገልግሎት ጽ/ቤ የ2014 የ9 ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ገመገሙየፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ፉፋ በተገኙበት በተደረገው ውይይት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ በሰራተኞቹ አስተያየት ተሰጥቶበታል፡፡ ጠንካራና ደካማ የስራ አፈጻጸሞችም ተለይተው ውይይጥ ተደርጎባቸዋል።በግምገማው ማጠቃለያ ላይ ም/ዋና ዳይሬክተሩ እንደተናገሩት “የቅርንጫፉ የዘጠኝ ወር አፈፃፀም በጥሩ ሁኔታ የተከናወነ ቢሆንም በዓመቱ ውስጥ በእጥረት - [የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ሁለተኛዉ ዙር የ100 ቀን ዕቅድ አፈፃፀም ተገመገመ፡፡](https://psts.gov.et/?p=2203) - የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የ2014 በጀት ዓመት ሁለተኛዉ ዙር የ100 ቀን ዕቅድ በየተቋማቱ ዋና ዳይሬክሬክተሮች በዝርዝር ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በመደረኩ ላይ ተገኝተው በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የተሻለ ውጤትን ለማረጋገጥ ሰራዎችን ከምንግዜም በላይ በጥልቀት በመገምገም እንዲሁም ተገቢዉን ድጋፍና ክትትል በማድረግ ልንሠራ ይገባል ብለዋል፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ መሠረተ ልማት የማሰፋፋት ስራዎች - [በስነ ምግባር ምርሆዎች ዙሪያ](https://psts.gov.et/?p=2196) - በስነ ምግባር ምርሆዎች ዙሪያ ለፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከፍተኛና መካከለኛ አመራር አባላት ስልጠና ተሰጠ - [ስልጠና ተሰጠ](https://psts.gov.et/?p=2191) - “አለማወቅ ከህግ ተጠያቂነት ባያድንም የስነ ምግባር መርሆዎችን በመጣስ ተጠያቂ ላለመሆን መርሆዎቹን አውቆ መጠበቅ ተገቢ ነው የድርጅታችን ሰራተኞች በማወቅም ይሁን በቸልተኝኘት አስጠያቂ የሆኑ የህግ አካሄዶችን በመጣስ ተጠያቂ ላለመሆን ዘወትር መትጋት ይጠበቅባችኋል፡፡” ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ፡፡ለፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት የስነ ምግባር ፀረ ሙስናና መከታተያ ጽ/ቤት የስነ ምግባር መርሆዎች ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ ፡፡ከየቅርንጫፉ ለመጡ ባስ ካፒቴኖችና - [የተግባቦትና የደንበኛ አያያዝ ስልጠና](https://psts.gov.et/?p=2185) - ለፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ሰራተኞች የተግባቦት ክህሎትን ለማሳደግና የደንበኞች አያያዝ በተመለከተ የግማሽ ቀን ስልጠና ተሰጠ ፡፡በቀን ከ100 ሺህ በላይ የትራንስፖርት ተጠቃሚዎችን የማያስተናግዱ ባስ ካፒቴኖች በሰነምግባር ደንበኞችን እንዲይዙና እንዲያስተናግዱ የሚረዳው ስልጠና በተግባቦት ጥበብ ካልታገዘ ውጤት አልባ በመሆኑ ሁለቱን ርዕሶች በማጣጣም ስልጠናው እንደተሰጠ የገለፁት ስልጠናውን የሰጡት የድርጅቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን አምባቸው ስልጠና ተግባራዊ መደረጉን በመስክ - [ማርች 8 ተከበረ](https://psts.gov.et/?p=2179) - የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በአለም አቀፍ ደረጃ ለ111 ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ46 ጊዜ የተከበረውን ማርች 8 ከሰራተኞች ጋር አከበረ።"እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ" በሚል መሪ ቃል ተከበረውን ቀን በንግግር የከፈቱት የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ "ከዚህ በበለጠ ትግል ሴቶች አሁን ካለው የሴት አመራሮች ቁጥር በልጠን መታየት አለብን።ለዚህም በተሰማራንበት የስራ መልክ ውጤታማ መሆን አለብን"ብለዋል። - [የክልል መለያን የያዙ ሰሌዳዎችን የሚያስቀር ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ተመራ በሚል በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሠራጨ ያለዉ መረጃ የተሳሳተ ነዉ፡፡](https://psts.gov.et/?p=2126) - 4ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የመንገድ ትራንስፖርት ረቂቅ አዋጅ ላይ አስፈላጊዉን ግብዓቶችን በማካተት እንዲፀድቅ ወደ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት መምራቱ ይታወሳል፡፡ሆኖም ግን ከረቂቅ አዋጁ ይዘት ዉጭ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የክልል መለያ ከተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ላይ እንዲነሳ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ መመራቱን የሚገልጽ ዜና እየተዘገበ ስለመሆኑ አረጋግጠናል፡፡በመጀመሪያ መረጃዉ የተሳሳተና ከረቂቅ አዋጁ ይዘት ዉጭ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ - [ጉብኝት ተካሄደ](https://psts.gov.et/?p=2116) - የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት የመስክ ምልከታና ውይይት አካሄዱ ፡፡የተከበሩ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ በወ/ሮ ሸዊት ሻንካ የተመራው ኮሚቴ በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ በሠራተኛ ወደ ስራ መግቢያ ሰዓት ጀምሮ በተለያዩ የጉዞ አቅጣጫዎች በመገኘት የመስክ ምልከታ አድርጓል፡፡ከመስክ ጉብኝቱ በኋላ ከድርጅቱ ስራ አመራር አባላት ጋር ጥያቄና መልስ - [የተሸከርካሪ ሰሌዳን እናስጨርሳለን በማለት ገንዘብ ከሚጠይቁ ግለሰቦች ህብረተሰቡ መጠበቅ እንዳለበት ተገለፀ](https://psts.gov.et/?p=2036) - የተሸከርካሪ ሰሌዳን ህትመትና ስርጭት ከትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በውክልና ተረክቦ ስራውን በማከናወን ላይ ያለው የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ጉዳይ እናስፈፅማለን በሚል ገንዘብ ከሚጠይቁ ግለሰቦች መጠንቀቅ እንዳለበት ገለጸ፡፡ የድርጅቱ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን አምባቸው በሰጡት መግለጫ ድርጅቱ የተሸከርካሪ ሰሌዳን በህጋዊ መንገድ ከክልልና ከአስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮዎች ጋር በመተባበር በመስጠት ላይ መሆኑን ገልፀው የተፈጠረው የህትመት ስርጭት አከናዋኝ የባለቤትነትን - [International Competitive Bidding No.ICB 001/2021](https://psts.gov.et/?p=1980) - Public Service Employees Transport Service Enterprise/ PSETSE/ as public enterprise is interested to procure advanced vehicle simulator for drivers training. Therefore, we would like to invite eligible bidders who fulfill the under listed requirements such as (a) Business license indicating the stream of business in which Valid the Bidder is engaged, (b) VAT registration certificate - [ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው በመሾምዎ የድርጅታችን ሰራተኛና አመራር የተሰማንን ደስታ እንገልፃለን።የስራ ዘመንዎ እንደ ሁል ጊዜው የተሳካ እንዲሆን እንመኛለን።](https://psts.gov.et/?p=1834) - [ስልጠና ተሰጠ](https://psts.gov.et/?p=1829) - የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋን ለመከላከል የሚያስችል ስልጠና ለባስ ካፒቴኖች ተሰጠ፡፡ከመንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣን በመጡ ባለሙያዎች ለሦስት ተከታታይ ቀናት ስልጠናው የተሰጠ ሲሆን ከአራቱም አገልግሎት መስጫ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የተወጣጡ ባስ ካፒቴኖች የስልጠናው ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ስልጠናው ቀጣይነት እንዳለው የገለፁት የድርጅቱ የመንገድ ትራፊክ ደህንነትና ኢንሹራንስ ቡድን መሪ አቶ ታዬ ታምሩ “ስልጠናው አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከር ድርጅቱ እያስመዘገበ ያለውን ውጤት የበለጠ የተሳካ ያደርገዋል፡፡” - [“እኛ ድንቅ ነን ድርጅታችን ድንቅ ነው”](https://psts.gov.et/?p=1827) - የተነቃቃ፣ ለራሱና ለድርጅቱ ራዕይ መሳካት የድርሻውን ለመወጣት የተዘጋጀ ሰራተኛ መፍጠር ውጤቱ እጅግ የጎላ ነው፡፡ይህን ዕውነታ ተገንዝቦና ቆም ብሎ ህልሙን ለማሳካት የሚጥር አመራና ሰራተኛ መኖር አለበት በሚል ቀደም ሲል ለድርጅቱ ስራ አመራር የተሰጠው Motivational Training ወደ ሰራተኛው ወርዶ “እኛ ድንቅ ነን ድርጅታችን ድንቅ ነው”በሚል ርዕስ ከመቶ ለሚበልጡ ሰራተኞች በታወቀው ባለሙያ በዳዊት ድሪምስ ስልጠና ተሰጥቷ።ልለአንድ ቀን ከግማሽ - [ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ደስ ብሎናል እንኳን ደስ ያለዎ።ሀገራችንን ወደ ከፍታ የማሻገር ራዕይዎ እንዲሳካ የድርጅታችን ሰራተኛና አመራር ከጎንዎ ነን።](https://psts.gov.et/?p=1821) - [ወ/ሮ አየለች እሸቴ የሠራተናኛ ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር ዲኤታና የድርጅቱ ሥራ አመራር ቦርድ አባል](https://psts.gov.et/?p=1788) - “በጥራት ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ድርጅት ሆኗል፡፡ ይህ ውጤት እንዴት መጣ ብሎ መጠየቅ ተገቢ ይሆናል፡፡ውጤት ምኞትና ፍላጎት ስላለ ብቻ ሚመጣ አይደለም ፣በልፋትና በድካም እንጂ፡፡ ያለድካም የሚገኝ ውጤት ጊዜያዊና ፈራሽ ነው ፡፡ የሆነ ነገር ሲነካው የሚሟሽሽ ይሆናል፡፡ በድካም በጥረትና በመስዋዕትነት የሚገኝ ውጤት ግን ሁሌም የሚያኮራ ፣በማይገረሰስና በማይናወጥ መሠረት ላይ የፀና ይሆናል፡፡ የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት - [የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትራንስፖርትና የከተማ ልማት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢአቶ አሸናፊ ጋዕሚ](https://psts.gov.et/?p=1784) - የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት የጥራት ሽልማት ተሸላሚ ሆኗል ይገባዋል።መሸለሙ ለድርድር የሚቀርብ አይደለም፡፡ በእርግጥም ይገባዋል፡፡ በመናበብ ክፍተቶችን እያረምን የመጣንበት ጉዳይ ስለነበረ ሁሉንም በቅርብ እንከታተለዋለን፡፡ ለዚህ ተቋም የተሰጠው የጥራት ሽልማት ያንስበት ይሆናል እንጂ አይበዛበትም፡፡ ድርጅቱ የጥራት ሽልማቱን ሲያገኝ የኮሚቴያችን አባላት በሙሉ ነው የተደሰትነው፡፡ የኛም ዓላማ ይኸው ነበር፡፡ ታግሎ ሰርቶ በህዝብ ተመስክሮለት የሚሸለም ድርጅት ነበር ማየት - [የአባባ ለማ ቤት ፈርሶ.... ተሰርቶ ተመረቀ፡፡](https://psts.gov.et/?p=1782) - የቤቶቹን ቁልፍ ያስረከቡት የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ አወል ወግሪስ እንደተናገሩት " በአንድም በሌላም መልኩ ለሀገር አሰተዋጽኦ የነበራቸውን ሰዎች በመጦሪያ ጊዜአቸው መደገፍ፣ ተገቢ በመሆኑ ሚኒስቴር መሰሪያ ቤታችን ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመተባበር ይህን ዓይነት በጎ ተግባር አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።"የቤቶቹን ግንባታ ሙሉ ወጪ በመሸፈን ባመረ መልኩ እንዲጠናቀቅ ያደረገዉ የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ሲሆን - [ከ1 እስከ 6 አመት የትራፊክ አደጋ ላላደረሱ የአውቶቡስ አሽከርካሪዎች/ባስ ካፒቴኖቼ/ ልዩ ሽልማት ተበረከተ](https://psts.gov.et/?p=1775) - የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ከ1 እስከ 6 አመት ምንም አይነት የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ ላላደረሱ ለ223 የአውቶቡስ አሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ ሽልማቶችን አበረከተ።በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የፐብሊክ ሰርቪስ አገልግሎት ድርጅት ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬ ህይወት ትልቁ ድርጅታቸው በ2013 ዓ.ም 430 ተሽከርካሪዎች በመመደብ በቀን ከ100 ሺህ በላይ ለሚሆኑየፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኛ የትራንስፖርት ተጠቃሚዎች አገልግሎት መስጠት መቻሉን አብራርተዋል፡፡ - [እንኳን ደስ አላችሁ](https://psts.gov.et/?p=1705) - ድርጅታችን የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ባካሄደው ውድድር ሦስተኛ ደረጃ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል።"ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ - [የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በአቤት ሆስፒታል በመገኘት የትራፊክ አደጋ ተጎጂዎችን ጎበኙ፡፡](https://psts.gov.et/?p=1696) - በትራንስፖርት ሚኒስቴር ዴኤታ በክቡር ኢ/ር የኋላእሸት ጀመረ የሚመራ ቡድን ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን በአዲስ አበባ ከተማ ከአደጋ በኋላ የህክምና አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘውን የአቤት ሆስፒታል ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የትራፊክ አደጋ ከደረሰ በኋላ የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ አፋጣኝ የህክምና አገልግሎትን ማጠናከር ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ መሆኑን ሚኒስትር ዴኤታው ገልፀዋል። - [የተቋማችን ራዕይና ተልእኮ በጥራት ለማሳካት በጥራት ስራ አመራር ዙሪያ የማኔጅመንት አባላት ስልጠና ላይ ነን።](https://psts.gov.et/?p=1693) - [ለፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት](https://psts.gov.et/?p=1690) - “የህዳሴ ግድብን ከአባይ፣ አባይን ከጣና ለይቶ ማየት ስለማይቻል "በህብር ጣናን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል እንቦጭ አረምን ከጣና ሀይቅ ለማስወገድ በተደረገው ሀገር አቀፍ ዘመቻ ላደረጉት አስተዋፅኦ ይህ የምስክር ወረቀት ከምስጋና ጋር ተሰጥቶዎታል፡፡የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጽ/ቤት - [በአንድ ጊዜ አንድ እናት 5 ልጆችን…….](https://psts.gov.et/?p=1686) - በማወቅ፣ በመሰልጠን፣ ለህሊናና ለትራፊክ ህግ ተገዢ በመሆን ልንከላከለው በምንችለው የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ በሚያደርሰው ጥፋት ብዙ ጎጆዎች ፈርሰዋል፡፡ ብዙ ቤተሰቦች ተበትነዋል፡፡ አባት እናታቸውን ያጡ ህጻናት ለችግር ተዳርገዋል፡፡ ለእነዚህ ህፃናት አለሁ ብሎ ደራሽ መሆን ፅድቁ በምድርም በሰማይም ነው፡፡ የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በዚሁ አሰቃቂ አደጋ ወላጆቻቸውን ያጡ ህፃናትን አስተምሮ ለወግ ለማዕረግ ሊያበቃ 5 ህፃናትን - [ምስጋና](https://psts.gov.et/?p=1674) - የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ደርጅት ለኢትዮጵያ ልብ ህሙማን ማህበር በየጊዜው ለሚያደርገው የገንዘብ ድጋፍ ታክመው በዳኑና ወረፋ በመጠበቅ ላይ ባሉ የልብ ሕሙማን ህፃናት ስም ሆኜ ምስጋናዬን ለማቅረብ ነው የመጣሁት” ያለችሁ የማህበሩ አምባሳደር አርቲስት መሠረት መብራቴ “በጎ ከማድረግ የበለጠ በሰማይም በምድርም የሚያኮራ ተግባር የለም፡፡ አሁንም በርካታ የህክምና እርዳታ የሚፈልጉ ህፃናት ወረፋ በመጠበቅ ላይ ናቸው፡፡ እገዛችሁ እንዲቀጥል - [ነፍስ ይማር](https://psts.gov.et/?p=1583) - በባልደረቦቻችን በአቶ ወንድማገኝ አንተነህና በአቶ ሙሉጌታ ብርሀኑ ህልፈት የተሰማኝን ከባድ ሀዘን በራሴ እና በድርጅታችን ስም እገልፃለሁ።ለቤተሰቦቻቸውና ለስራ ባልደረቦቻቸው ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን። ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ ዋና ዳይሬክተር - [motivational training with dawit dreams](https://psts.gov.et/?p=1580) - [የጋራ ስምምነት](https://psts.gov.et/?p=1561) - በቴክኖሎጂ በሰው ኃይልና በሌሎች ግብአቶች ለመረዳዳትና ለመቀናጀት የሚያስችል የጋራ ስምምነት በፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅትና በአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የመግባቢያ ሰነድ ተፈረሙ፡፡“የዓለም አቀፍ ተቋማትና ድርጅቶች መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ እየተበራከተ የመጣውን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ ተቀናጅቶ መስራት ግድ ሆኗል፡፡” ያሉት የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ “የብዙሀን ትራንስፖርት በማስፋትና - [“ለሌሎች ተቋማት ሞዴል መሆን የሚችል ድርጅት ነው፡፡”](https://psts.gov.et/?p=992) - የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ ልማት ፣ኮንስትራክሽንና ትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ።ድርጅቱ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ አስከአሁን ያለውን የሥራ ሂደት፣ ያጋጠሙ ፈተናዎችና የተገኙ ውጤቶችንና ስኬቶችን እንዲሁም ድርጅቱ በቀጣይ ለ10 ዓመታት የሚመራበትን ዕቅድ ለመገምገም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ ልማት ኮንስትራክሽንና ትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ግንቦት 28 ቀን ጠዋት ቢሾፍቱ ያቱ ሆቴል ተገኝተዋል፡፡የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት - [Taxi](https://psts.gov.et/?p=1448) - Save time and money by using our state-of-the-art buses provided by our state-of-the-art buses outside of check-in and check-out times. - [Annual Inspection](https://psts.gov.et/?p=1445) - Did you know that our company is providing video-assisted vehicle technical inspection at a reasonable price in a few places in our capital Addis Ababa? - [Contract](https://psts.gov.et/?p=1443) - Did you know that our buses provide contract services for meetings, conferences, get to know your country, sports clubs and staff's annual festival? - [እንኳን ደስ ያላችሁ። ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ](https://psts.gov.et/?p=576) - የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፓርት በአለም አቀፍ መስፈርት መሠረት በተደረገ ውድድር የከፍተኛ አድናቆት የጥራት የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆኗል።የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ በጥራት ሲታጀብ ለአገር እድገት ወሳኝ ነው - አቶ ታገሰ ጫፎመጋቢት 19 ቀን 2013 (ኢዜአ) የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ በጥራት ሲታጀብ ለአጠቃላይ አገራዊ እድገት ያለው ፋይዳ የጎላ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ - [“በቀጣይ ዋንጫ ተሸላሚ ለመሆን ዛሬን ከመቼውም ጊዜ በላይ አገልግሎታችን በጥራት መሰጠት ይኖርብናል ፡፡” ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ](https://psts.gov.et/?p=573) - ከ10ታላላቅ ተቋማት ጋር ተወዳድሮ የከፍተኛ አድናቆት የምስክር ወረቀት ያገኘው የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖት አገልግሎት ድርጅት በሚቀጥለው ዓመት ከዚህ በላቀ ትጋትና ክንውን የተሻለ ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት ለላቀ ውጤት መብቃት ይኖርበታል ሲሉ የድርጅቱ ሰራተኞች ገልጸዋል፡፡ “የተገኘው ውጤት የሰራተኛው ፣የማኔጅመንቱ የስራ አመራር ቦርዱና የአገልግሎታችን ተጠቃሚ በጋራ ለአንድ አላማ በመስራታችን ነው፡፡”ያሉት የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ “ካገኘነው ## Pages - [Home](https://psts.gov.et/) - PSTS to render effective transport service, PSTS opened four transport service coordinating branch office located in the four corners of Addis Ababa - [News and Updates](https://psts.gov.et/?page_id=667) - [Booking Form](https://psts.gov.et/?page_id=3338) - [Booking Received](https://psts.gov.et/?page_id=3313) - Thank you for your booking. Your booking has been successfully received. - [Advert](https://psts.gov.et/?page_id=2148) - Video Gallery - [መነሻ ገጽ](https://psts.gov.et/?page_id=750) - እንኳን በሰላም ወደ ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ዌብ ሳይት በሰላም መጡ ውጤታማ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በ አዲስ አበባ በአራቱ ማዕዘናት የሚገኝ አራት የትራንስፖርት አገልግሎት አስተባባሪ ቅርንጫፍ ጽ / ቤት ከፍቷል ፡፡ ምስራቅ ; የምዕራብ ፣ የሰሜን እና የደቡብ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ፡፡ የ VIMS አፕሊኬሽን ለማውረድ የሙስና ና ብልሹ አሰራር ጥቆማዎችን ለማቅረብ - [ስለ እኛ](https://psts.gov.et/?page_id=771) - ስለ እኛ ታሪካችን በአጭሩ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የፐብሊክ ሰርቪስ የትራንስፖርት አገልግሎት (PSTS) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 298/2013 በመንግስት የልማት ድርጅት የተቋቋመ ሲሆን በመንግስት የልማት ድርጅት አዋጅ ቁጥር 25/1992 ይተዳደር ነበር ፡፡ ድርጅቱ በአዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤቱ ያለውና የተፈቀደ ካፒታል በሆነ 100,000,000 (አንድ ቢሊዮን ብር) የተቋቋመ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 500,000,000 (አምስት መቶ ሚሊዮን) - [About Us](https://psts.gov.et/?page_id=536) - About Us About Public Service Transport Service Public Service Transport Service (PSTS) was established by the council of ministers regulation No 298/2013 as Public enterprise and governed by the public enterprise proclamation No. 25/1992. The enterprise having head office in Addis Ababa, established with an authorized capital of 100,000,000 (One Billion Birr) of which 500,000,000 - [Bus number and direction](https://psts.gov.et/?page_id=861) - Route Line For any compliant Click here 6183 Error File "/home5/psetsegovet/public_html/wp-content/uploads/2021/11/Route-File-web.xls" does not exist. - [id](https://psts.gov.et/?page_id=2541) - ID የመታወቂያ ዳታውን ለማወረድ ይህን ይጫኑ - [gallery](https://psts.gov.et/?page_id=633) - All Staff Events - [ሰነዶች](https://psts.gov.et/?page_id=1113) - ሰነዶች የሰራ መመሪያ የመልካም አስተዳደር የስልጠና እና የ ትግበራ ማኑዋልBSC ማኑዋል መመሪያ የተገልጋዮች መመሪያ ፖሊሲ የስራዓተ ጾታ ፖሊሲ ስትራቴጂ የተቀናጀ የ ሙስና መከላከል ስትራቴጂ - [Resources](https://psts.gov.et/?page_id=895) - Resources Manuals የመልካም አስተዳደር የስልጠና እና የ ትግበራ ማኑዋልBSC ማኑዋል Procedures የተገልጋዮች መመሪያ Policy የስራዓተ ጾታ ፖሊሲ Strategy የተቀናጀ የ ሙስና መከላከል ስትራቴጂ INTERNAL CITIZEN CHATER የዜጎች ቻርተር - [ዜና](https://psts.gov.et/?page_id=1108) - [አግኙን](https://psts.gov.et/?page_id=1087) - አግኙን ኢሜል አድራሻ info@psts.gov.et ስልክ ቁጥር 0115–15 36 39 0115–15 83 69 መገኛ አድራሻ ሜክሲኮ ወደ ልደታ በሚወስደው መንገድ ከ ፖሊስ ሆስፒታል ፊትለፊት ይጻፉልን አስተያየትዎን ስለ እኛ ለመጻፍ አያመንቱ ፡፡ Please enable JavaScript in your browser to complete this form. Your Name(required) * Your Email(required) * Subject * Message * Email Send - [anti corruption](https://psts.gov.et/?page_id=2653) - anti corruption Suggestion Please enable JavaScript in your browser to complete this form.ጥቆማዎትን እዚህ ላይ ይጻፉልን * Submit - [archives](https://psts.gov.et/?page_id=2313) - Archives የትራንስፖርት ዘርፍ ተሸላሚዎች የዘንድሮ ትምህርት ጅማሮ ኤሌክትሮኒክ ካርድ ያለምንም አደጋ አገልግሎት የመስጠት ተምሳሌት የድርጅቱ የውጤት መሰረት ቅንጅታዊ ስራ ነው። እንኳን ለ ብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ የ አሽከርካሪዎች ሰሌዳ ማምረት እና ማሰራጨት የትራንስፖርት ዘርፍ ተሸላሚዎች የጠፋ እና የተበላሸ ሰሌዳ ምትክ ለማግኘት የድርጅቱ የቋሚ ኮሚቴ ጉብኝት - [ማስታወቂያ](https://psts.gov.et/?page_id=2156) - የ ቪዲዮ ማስታወቂያዎች https://youtu.be/25Ewt_KtzlEhttps://www.youtube.com/watch?v=83TeUCDW2nkhttps://www.youtube.com/watch?v=AOsY7kDhEiIhttps://www.youtube.com/watch?v=Fio25iWfTTghttps://www.youtube.com/watch?v=cV06GktZY4whttps://www.youtube.com/watch?v=o6eVmR5oyp8&t=11shttps://www.youtube.com/watch?v=WHHMFtZPH_Yhttps://www.youtube.com/watch?v=Rl-b_XZm9Dg&t=296shttps://www.youtube.com/watch?v=fPEweTav-Yo&t=299shttps://www.youtube.com/watch?v=Op8EY7d325Yhttps://www.youtube.com/watch?v=wdQI_Cpv35g&t=2shttps://www.youtube.com/watch?v=BiReKXG5o4Ehttps://www.youtube.com/watch?v=Z8lo3OBqVMQhttps://www.youtube.com/watch?v=bYEEbu8r66ohttps://www.youtube.com/watch?v=MD77V4zXGpohttps://www.youtube.com/watch?v=tjIdM27OSl0https://www.youtube.com/watch?v=dbRo3fT9QXU - [Job Vacancy](https://psts.gov.et/?page_id=872) - Vacancy Keywords Location Remote positions only Your browser does not support JavaScript, or it is disabled. JavaScript must be enabled in order to view listings. Load more listings - [Survey](https://psts.gov.et/?page_id=1989) - Survey የፐብሊክ ሰርቪስ ትራስፖርት አገልግሎት አገልግሎት ተጠቃሚዎች አስተያየት Please help us improve our products/services by completing this questionnaire. የተጠቀሙት አውቶቡስ ጐን ቁጥር Clear selection መነሻ መስመር Clear selection መድረሻ መስመር Clear selection የአስተያየት ሰጭው ፆታ ሴት ወንድ Clear selection ባስካፕቴኑ አውቶብሱን በሰዓቱ ጠዋትና ማታ ያቀርባል? ያቀርባል አይቀርብም Clear selection ባስካፕቴኑ ለደንበኞች ያለው አክብሮትን እንዴት ይገልጹታል? - [tender](https://psts.gov.et/?page_id=1970) - Tender International Competitive Bidding No.ICB 001/2021 Public Service Employees Transport Service Enterprise/ PSETSE/ as public enterprise… Read More adminNovember 10, 2021 - [የጉዞ አቅጣጫ](https://psts.gov.et/?page_id=1082) - የጉዞ አቅጣጫ ቅሬታ ለማቅረብ እዚህ ላይ ይጫኑ 6183 Error File "/home5/psetsegovet/public_html/wp-content/uploads/2021/11/Route-File-web.xls" does not exist. - [Office number and direction](https://psts.gov.et/?page_id=1507) - Office Number And Direction Error File "/home5/psetsegovet/public_html/wp-content/uploads/2021/06/office-number.xlsx" does not exist. - [Contact](https://psts.gov.et/?page_id=539) - Contact Make An Appointment Get In Touch E-mail info@psetse.com Phone 0115–15 36 39 0115–15 83 69 Address In front of the Police Hospital on the road from Mexico Square to Lideta Message Us do not hesitate to write your feed back about us. Please enable JavaScript in your browser to complete this form. Your Name(required) - [Booking](https://psts.gov.et/?page_id=727) - Booking Please enable JavaScript in your browser to complete this form.Name *FirstLastEmail *Please select your services from the drop downContract ServiceBolo (Annual Inspaction)Garage serviceComment or Message *Submit - [የምንሰጣቸው አገልግሎቶች](https://psts.gov.et/?page_id=1027) - የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች በጥዊቱ ኮንትራት ለስብሰባ፣ለኮንፍረንስ ፣ለሀገርህን እወቅ፣ ለስፖርት ክበባትና ለሠራተኞች ዓመታዊ በዓል ታዳሚዎችን ከስፍራ ስፍራ ለማጓጓዝ የድርጅታችን አውቶቡሶች የኮንትራት አገልግሎት እንደሚሰጡ ያውቃሉ? ከሠኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ምቾት ባላቸውና የዘመኑ የቴክኖሎጂ ውጤት በተገጠመላቸው አውቶቡዶቻችን በባስ ካፒቴኖቻችን ስነ ምግባር - [የስራ ማስታወቂያ](https://psts.gov.et/?page_id=1106) - የሰራ ማስታወቂያ Keywords Location Remote positions only Your browser does not support JavaScript, or it is disabled. JavaScript must be enabled in order to view listings. Load more listings - [upload](https://psts.gov.et/?page_id=643) - Uploads to PSETSE Web Site ስም የአባት ስም የኢሜል አድራሻ የ ድርጅት ምድብ ከዚህ ላይ የምረጡ እባክዎት የድርጅትዎትን ምድብ ከዚህ ላይ ይምረጡ ፈደራል መስሪያ ቤት የ አዲስ አበባ መስሪያ ቤት የ ድርጅትዎትን ስም ይምረጡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፌዴራል ዋናው ኦዲተር የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት የቤተመንግስት አስተዳደር የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት - [Services](https://psts.gov.et/?page_id=537) - Services We Offer Multiple Services Contract Did you know that our buses provide contract services for meetings, conferences, get to know your country, sports clubs and staff’s annual festival? From Monday to Friday from 2:00 pm to 10:00 pm and on weekends from 1:00 pm to 12:00 pm, we rely on the ethics of our - [ማዕከለ-ስዕላት](https://psts.gov.et/?page_id=1095) - ማዕከለ-ስዕላት ሁሉም ሠራተኞች ክስተቶች - [የደንበኞች የመታወቂያ ምዝገባ](https://psts.gov.et/?page_id=1129) - [Wash Menu](https://psts.gov.et/?page_id=538) - booking Basic Wash $7.00 Per Wash Unlimited Washes $19.95 Per Month Triple soap exterior wash Ultimate Wash $16.00 Per Wash Unlimited Washes $29.95 Per Month Exterior Wash Underbody Wash Triple Ultra Foam Wash Clear Coat Shield Tire Dressing Super Wash $12.00 Per Wash Unlimited Washes $24.95 Per Month Exterior Wash Underbody Wash Ultra Foam Wash - [Sample Page](https://psts.gov.et/?page_id=2) - This is an example page. It's different from a blog post because it will stay in one place and will show up in your site navigation (in most themes). Most people start with an About page that introduces them to potential site visitors. It might say something like this: Hi there! I'm a bike messenger ## My Templates - [header](https://psts.gov.et/?elementor_library=header) - የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 0115–15 36 39 info@psts.gov.et Facebook Telegram Youtube Menu Home Services About The Organization About Us Gallery Anouncement News Job Vacancy Advert Tender Resource Documents Route Line Archives Contact Contact Us Upload Survey Anti Corruption Languages Languages - [Default Kit](https://psts.gov.et/?elementor_library=default-kit) - [Popup](https://psts.gov.et/?elementor_library=popup) - Subscribe now and receive free updates for lifetime. - [Services temp](https://psts.gov.et/?elementor_library=services-temp) - Some of Our Services Contract Did you know that our buses provide contract services for meetings, conferences, get to know your country, sports clubs and staff’s annual festival? Annual Inspection Did you know that our company is providing video-assisted vehicle technical inspection at a reasonable price in a few places in our capital Addis Ababa? - [Services](https://psts.gov.et/?elementor_library=services) - subheading Services Vivamus consectetuer hendrerit lacus. Vivamus quis mi. Nulla porta dolor. Duis arcu tortor, suscipit eget, imperdiet nec, imperdiet iaculis, ipsum. Praesent blandit laoreet. 01 Service Subheading Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Vestibulum sodales nisl ac metus congue vehicula. Integer eros tellus, pretium sagittis metus nec, efficitur mattis ligula. Learn More - [Footer](https://psts.gov.et/?elementor_library=footer) - About Us Lorem ipsum dolor sit amet, sed diam nonumy eirmod tempor invidunt ut. info@domain.comcareers@domain.com+1 800 321 443 Browse Articles Lorem ipsum Lorem ipsum Lorem ipsum Lorem ipsum Lorem ipsum Connect Facebook Twitter Google-plus Instagram - [About - Image, Heading & Copy](https://psts.gov.et/?elementor_library=about-image-heading-copy) - Eos an sumo integre recteque About Us Eu iusto dolorum pro, facer oportere duo ne. Cum ei commune instructior. Ne dicat qualisque ullamcorper ius, ubique dolorum consetetur in vis. Nisl commodo te sed. Diam donec adipiscing tristique risus nec. Vitae congue mauris rhoncus aenean vel. Feugiat nisl pretium fusce id velit ut tortor. Non diam ## Templates - [header](https://psts.gov.et/?elementskit_template=header) - የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 0115–15 36 39 info@psts.gov.et Facebook Telegram Youtube Menu Home Services About The Organization About Us Gallery Anouncement News Job Vacancy Advert Tender Resource Documents Route Line Archives Contact Contact Us Upload Survey Anti Corruption Languages Languages - [header](https://psts.gov.et/?elementskit_template=header-2) ## Elementor Header & Footer Builder - [footer](https://psts.gov.et/?elementor-hf=footer) - About Us One of the steps the government is taking to make the public service worker a beneficiary of development and progress is to provide a home-to workplace and from workplace to home public transport service for public service workers during working hours, enterprises. info@psetse.com0115–15 83 69 Browse home About us Services news Vacancy Rout - [posts header](https://psts.gov.et/?elementor-hf=posts-header) - Menu Home Services About The Organization About Us Gallery Anouncement News Job Vacancy Advert Tender Resource Documents Route Line Archives Contact Contact Us Upload Survey Anti Corruption Languages Languages Facebook Twitter Youtube - [amharic footer](https://psts.gov.et/?elementor-hf=amharic-footer) - ስለ እኛ የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኛ የትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት (PSETSE) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 298/2013 በመንግስት የልማት ድርጅት የተቋቋመ ሲሆን በመንግስት የልማት ድርጅት አዋጅ ቁጥር 25/1992 ይተዳደር ነበር ፡፡ info@psetse.com0115–15 83 69 ማውጫዎች መነሻ ገጽ ስለ እኛ አገልግሎቶች ዜናዎች የሰራ ማስተዎቂያ የጉዞ አቅጣጫ ዜና E-ticketing መነሻችንን ሜክሲኮ አደባባይ ስር ከሚገኝዉ ዋና ማዕከል አድርገን ፈጣን ዋይፋይ… ## Categories - [Bolgs and news](https://psts.gov.et/?cat=5) - [Bid](https://psts.gov.et/?cat=7) - [ዜና እና መረጃዎች](https://psts.gov.et/?cat=9) - [Services](https://psts.gov.et/?cat=41) ## Tags - [English](https://psts.gov.et/) - [አማርኛ](https://psts.gov.et/?lang=af)