መነሻችንን ሜክሲኮ አደባባይ ስር ከሚገኝዉ ዋና ማዕከል አድርገን ፈጣን ዋይፋይ ንፁህ መፀዳጃ ቤት እና ሌሎች የእርስዎን ምቾት የሚጠብቁ አገልግሎቶች በተሟሉለት ዘመናዊ ባሶቻችን በየቀኑ ወደ ዉቢቷ ሃዋሳ ከተማ ጉዞ ማድረጋችንን ቀጥለናል ።
በቀላሉ የትም ሳይንገላቱ የጥሪ ማዕከላችንን 9439 በመጠቀም አልያም ፐብሊክ ባስ የተሰኝዉን የሞባይል አፕልኬሽናችንን ስልክዎ ላይ በመጫን በኦንላይን የባስ ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ ! በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ ያገኙናል
ለየትኛውም መረጃ ወደ 9439 ይደውሉልን
የሞባይል አፕልኬሽናችንን ሊንኩን በመጫን ያዉርዱት
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ